1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም ባንክ ድጋፍ ለአፍሪቃ ቀንድ

ማክሰኞ፣ መስከረም 16 2004

የዓለም ባንክ በድርቅ ለተጎዱት የአፍሪቃ ቀንድ ሀገሮች የሚሰጠውን ድጋፍ ወደ አንድ ነጥብ ስምንት ቢልየን ዶላር ማሳደጉን አስታወቀ።

https://p.dw.com/p/RnyL
ምስል DW

ይኸው ድጋፍ የአፍሪቃ ቀንድን ድርቅን ለመታደግ እና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እንደሚረዳው በባንኩ የአፍሪቃ ክፍል ዋና ኃላፊ ጀማል ሳኪር ገልጸዋል።

አበበ ፈለቀ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ