የዓለም ባንክ የዘንድሮ የልማት ዘገባ17 ሚያዝያ 2003ሰኞ፣ ሚያዝያ 17 2003የዓለም ባንክ ፤ የዘንድሮውን ፤ የ2011 ጎርጎሪዮሳዊ ዓመት የዓለም ምጣኔ-ሀብታዊ ዕድገት ዘገባ፤ ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ በአፍሪቃ አዳራሽ ይፋ ያደረገ ሲሆን፤ በፖለቲካ ውጥረትና ግጭት ውስጥ ያሉ ሀገራት የዓምአቱን የልማት ግብ ማሳካት አይችሉም ብሏል።https://p.dw.com/p/RK8Cምስል ullstein bild - Fotoagentur imoማስታወቂያበተጠቀሱት ውጥረቶች የሚታመሱ ታዳጊ አገሮችባለፉት 30 ዓመታት ብቻ፤ ድህነታቸው 20 በመቶ መጨመሩንም ዘገባው ጠቅሷል። --- ታደሰ እንግዳው ተክሌ የኋላአርያም ተክሌ