የዓለም ባንክ ርዳታና ኢትዮጵያ12 ሐምሌ 2005ዓርብ፣ ሐምሌ 12 2005የእንግሊዝና የአሜሪካ ዓለም ዓቀፍ የልማት ተቋማት ለኢትዮጵያ የሚሰጡት ድጋፍ በአገሪቱ ዉስጥ ያለዉን የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ከግምት ዉስጥ ያላስገባ ነዉ ሲል አንድ ድርጅት ከሰሰ።https://p.dw.com/p/19Avwምስል DWማስታወቂያ በሌላ በኩል የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የሚሰጠዉ ድጋፍ ለሰብዓዊ መብት ጥሰት መዋል አለመዋሉን ለማጣራት ምርመራ እንዲካሄድ መወሰኑን አስታዉቋል። የዋሽንግተን ዲሲዉ ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል፤ አበበ ፈለቀ ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ