1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም ምጣኔ ሃብት ዘገባ

ረቡዕ፣ ነሐሴ 18 2003

የተመድ የያዝነዉ የአዉሮጳዉያን ዓመት 2011ዓ,ም የዓለም ምጣኔ ሃብት ዘገባ አዲስ አበባ ላይ ትናንት ይፋ ሆኗል።

https://p.dw.com/p/Rhud
ምስል AP

ዘገባዉ አገሮች የተፈጥሮ አካባቢያቸዉን በሚጎዳ መልኩ የሚያካሂዱትን ልማት ካላስተካከሉ በአየር ንብረት ለዉጥ ግንባር ቀደም ተጠቂ እንደሚሆኑ አሳስቧል። የአፍሪቃን አዳጊ አገሮች በአረንጓዴ ቴክኒዎሎጂ ተጠቅመዉ የተሻለ የምጣኔ ሃብት እድገት እንዲያስመዘግቡ ማገዝም አማራጭ እንደማኖረዉ ዘገባዉ አመልክቷል። እንዲያም ሆኖ አዳጊ አገሮች ይህን ስልት ለመጠቀም ከፍተኛ የገንዘብ ጥያቄ እንዳለባቸዉ ተገልጿል።

ታደሰ እንግዳዉ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ