1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም መምህራን ቀን

ማክሰኞ፣ መስከረም 25 2003

በየዓመቱ ኦክቶበር አምስት የዓለም መምህራን ቀን ዛሬ ማለት ነው በመላው ዓለም ይከበራል።

https://p.dw.com/p/PVlQ
ምስል picture-alliance/dpa

የመንግስታቱ ድርጅት የትምህርት የሳይንስና የባህል ተቋም ዩኔስኮ፤ የልማት ድርጅት ዩኤዲፒ፤ የዓለም አቀፉ የስራ ድርጅት አይ ኤል ኦ እና ዓለም አቀፉ የትምህርት ተቋም ኢ አይ እለቱን አስመልክተው ለመንግስታትና ለዓለም ዓቀፍ ድርጅቶች መልዕክት አስተላልፈዋል። ገበያው ንጉሴ ከብራስልስ ተጨማሪ ዘገባ አለው።

ገበያው ንጉሴ

መሳይ መኮንን
አርያም ተክሌ