የዑጋንዳ መንግስት የአሸባሪዎች ማስጠንቀቂያ22 ታኅሣሥ 2003ዓርብ፣ ታኅሣሥ 22 2003የዑጋንዳ የጸጥታ ጉዳይ ባለስልጣን ዛሬ እኩለሊት በሚገባዉ አዲሱ የጎርጎሮሳዉያን 2011ዓ,ም ከዋዜማዉ አንስቶ የአሸባሪዎች ጥቃት ሊሰነዘር ይችላል ሲል ዜጎቹን አስጠነቀቀ።https://p.dw.com/p/Qlfpየዑጋንዳ ምክር ቤትምስል APማስታወቂያአሸባብ የተሰኘዉ ታጣቂ ቡድን ወደሶማሊያ የሰላም አስከባሪ ወታደሮች በላኩ አገራት ላይ ዛቻዉን አሰምቷል። አንዳንድ አገሮችም ዜጎቻቸዉ በምስራቅ አፍሪቃ አገራት አካባቢ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ መክረዋል። ናይሮቢ የሚገኘዉ ወኪላችንን በስልክ አነጋግሬዋለሁ፤ ዘሪሁን ተስፋዬ ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ