የውህደት ትምሕርት በጀርመን
ማክሰኞ፣ ኅዳር 14 2003ማስታወቂያ
ባለፈው ሳምንት መጀመሪያ ላይ በተካሄደው የክርስቲያን ዲሞክራቶች ህብረት ፓርቲ ዓመታዊ ጉባኤ ላይ የጀርመን መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል የውጭ ዜጎች ከጀርመን ህብረተሰብ ጋር ተዋህደው ለመኖር የሀገሪቱን ቋንቋው ማወቅ ህጉንና ባህሉንም ማክበር እንደሚገባቸው የሰጡት ማሳሰቢያ ነው ። በዛሬው ዝግጅታችን ጀርመን ለሚኖሩ የውጭ ዜጎች ከሚሰጠው የውህደት ትምህርት ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን ነው የምናነሳው ።
ሂሩት መለሰ
ተክሌ የኋላ