የውሀ ችግር በመልማት ወደኋላ በቀሩ ሀገራት2 የካቲት 2002ማክሰኞ፣ የካቲት 2 2002ከተባበሩት መንግስታት የምዕተ ዓመቱ ግቦች አንዱ ንፁህ የመጠጥ ውሀን ለህዝቡ ማዳረስ ነው ። ይሁንና ድርጅቱ በዚሀ ረገድ በንፁህ የመጠጥ ውሀ ዕጥረት የሚሰቃዩትን የዓለማችንን ህዝቦች ቁጥር በግማሽ ለመቀነስ ያለመ ቢሆንም በተቀመጠው የጊዜ ገደብ እንደታሰበውመሳካቱን በርካታ የመስኩ ምሁራን ይጠራጠራሉ ።https://p.dw.com/p/LxLmምስል Isabel Schlerkmannማስታወቂያበአሁኑ ሰዓት ለዚሁ ዓላማ ሲባል ከዓለም ዓቀፍ የልማት ዕርዳታ ገብዘብ አብዛኛው ለውሀ ፕሮጀክቶች ይውላል ። በ Witten-Herdecke ዩኒቨርስቲ የተካሄደ አንድ ጥናት በደረሰበት መደምደሚያ መሰረት ግን በዘርፉ ከገንዘብ ችግር ይልቅ የሙያ ብቃት ዕጦት ጎልቶ ይታያል ። ዝርዝሩን የዶይቼቬለው Klaus Deuse አሰናድቷል ። ሂሩት መለሰ ሸዋዬ ለገሠ