በአገሪቱ የሚታየዉን የዋጋ ግሽበት ካለፈዉ ዓመት ጋ በማነፃፀር የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ጽሕፈት ቤት ዝርዝር መረጃ አዉጥቷል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ከተጠቀሰዉ መንግስታዊ መስሪያ ቤት በጉዳዩ ላይ የሚመለከታቸዉን ባለስልጣናት አግኝቶ ማብራሪያ ለመጠየቅ እንዳልተሳካለት ገልፆ፤ ከሸማቹ ወገን ያገኘዉን አስተያየት አካቶ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸዉ ተድላ
ሸዋዬ ለገሠ
ሂሩት መለሠ