የዋጋ ንረት በኢትዮጵያ1 ጳጉሜን 2002ሰኞ፣ ጳጉሜን 1 2002ባለፈው ሳምንት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የኢትዮጵያ ብር የምንዛሬ ዋጋ መቀነሱን ካሳወቀ ወዲህ የሸቀጦች ዋጋ ንሯል ።https://p.dw.com/p/P5Yqምስል picture alliance/kpaማስታወቂያታደሰ ዕንግዳው ከአዲስ አበባ እንደዘገበው በአዲሱ የምንዛሪ ተመን ምክንያት የጨመረው ከውጭ ሀገር በውጭ ምንዛሪ ተገዝተው የሚገቡ ዕቃዎች ዋጋ ብቻ ሳይሆን የሀገር ውስጥ ምርቶችም ዋጋ ነው ። የብር የምንዛሪ ተመን በሀያ ሁለት በመቶ ከቀነሰ ወዲህ በኢትዮጵያ ገበያ ላይ መደናገርንም ፈጥሯል ። ታደሰ ዕንግዳው ሂሩት መለሰ