1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዋልድባ ፕሮጀክትና የዋሽንግተን ሰልፍ

ረቡዕ፣ መጋቢት 19 2004

በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢዋ በሚገኙ ከተሞች የሚኖሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ከትናንት በስተያ በዋልድባ ገዳም ላይ ጉዳት የሚያደርስ ነዉ ያሉት ፕሮጀክት እንዲቆም ጠየቁ። ኢትዮጵያዉያኑ ዋሽንግተን በሚገኘዉ የኢትዮጵያ

https://p.dw.com/p/14TaM
ምስል DW/Azeb Tadesse Hahn

ኤምባሲ ደጃፍ ላይ ባደረጉት ሰልፍ ነዉ ጥያቄያቸዉን ያቀረቡት። ኤምባሲዉ በበኩሉ በፅሁፍ በሰጠዉ ምላሽ ፕሮጀክቱ እና ገዳሙ ጭራሽ አይገናኙም፤ ተቃዉሞዉ ሃይማኖታዊ ሳይሆን ፖለቲካዊ አጀንዳ የያዘ ነዉ ማለቱን የዋሽንግተን ዲሲዉ ወኪላችን አበበ ፈለቀ በላከዉ ዘገባ አመልክቷል።

አበበ ፈለቀ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ