የወጣቶች አለም25 ኅዳር 2005ማክሰኞ፣ ኅዳር 25 2005ነፃ የከፍተኛ ትምህርት ዕድል በጀርመንhttps://p.dw.com/p/16vQmማስታወቂያ በየአመቱ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በውጭ ሀገር ነፃ ወይም ከፊል ነፃ የከፍተኛ ትምህርት ዕድል እያገኙ ይሄዳሉ። እንደዚህ አይነት የትምህርት ዕድል ከሚሰጡ አገሮች አንዷ ጀርመን ናት። ጀርመን ዉስጥ የከፍተኛ ትምህርት ዕድል ማግኘትን በሚመለከት የጠቀናቀረውን ዘገባ ማድመጥ ይችላሉ። ልደት አበበ ሸዋዬ ለገሰ