የወጣቶች አለም7 ኅዳር 2005ዓርብ፣ ኅዳር 7 2005ጥሩ ህይወት ፍለጋhttps://p.dw.com/p/16k1tማስታወቂያ አቡ ዳቢ የሚታተመው « THE NATIONAL» የሚባለው ጋዜጣ ባለፈው ሰኞ ባወጣው ዘገባ አንዲት የሀገሪቱ የተባበሩት አረብ ኤምራቶች ዜጋና የቤት እመቤት ኢትዮጵያዊ ሰራተኛዋን ደብድባ በመግደሏ ፍርድ ቤት ቀርባለች። ልደት አበበ ነጋሽ መሐመድ