አርቲስት ሐና ዮሐንስ በተለያዩ የቴሌቪዥን እና የሬዲዮ ድራማዎች፣ ማስታወቂያዎች እንዲሁም የመድረክ ቴአትሮች ላይ በመተወን ትሳተፋለች። በተለይ «ሰው ለሰው» በተሰኘው ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ላይ ሶስና የተባለችውን ገፀ-ባህሪ ወክላ በተዋጣለት መልኩ እንደተጫወተች ብዙዎች ይስማማሉ።
ስለወጣቷ የበለጠ ለማወቅ ከፈለጉ ከታች የሚገኘውን የድምፅ ማዕቀፍ በመጫን ሙሉ ዝግጅቱን ያዳምጡ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ነጋሽ መሐመድ