የወጣት ሴቶች መብት ክፍል 214 ሚያዝያ 2005ሰኞ፣ ሚያዝያ 14 2005ፋጡማ እና ልጃገረዶቹ የሴት ልጅ ግርዛትን እንዴት ይጋፈጡት ይሆን?https://p.dw.com/p/18KV0ማስታወቂያ ባለፈው ክፍል የፋጡማ ወላጆች ሊድሯት አቅደው በመኝቷ ክፍሏ ውስጥ እንደ ቆለፉባት እንዲሁም ጓደኞቿ ተደብቀው እንዳስመለጧት አዳምጠናል። በዛሬው ጭውውት ደግሞ ልጆቹ አዲስ ችግር ማለትም የሴት ልጅ ግርዛትን መጋፈጥ ይኖርባቸዋል። ይከታተሉ።