የወደፊት ተስፋችን21 ግንቦት 2000ሐሙስ፣ ግንቦት 21 2000አንዲት ዓለም፤ አንድ ተፈጥሮ፤ የወደፊት ተስፋችን!https://p.dw.com/p/E8IVዚግማን ጋብሪየል /የጀርመን የአካባቢ ጥበቃ ሚኒስትር!ምስል APማስታወቂያእዚህ ጀርመን ቦን ከተማ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስተባባሪነት ስድስት ሺ የተገመተ ተሳታፊ ከ109 አገራት ተገኝቶ ተፈጥሮ በለገሰችዉ በብዝሃ ህይወት ጥበቃ ዙሪያ የሚነጋገርበት ጉባኤ መሪ መፈክር።