የወይዘሮ አስቴር ማሞ ሹመት መፅደቅ30 መጋቢት 2006ማክሰኞ፣ መጋቢት 30 2006የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወይዘሮ አስቴር ማሞን የሲቭል ሰርቪስ ሚንስትር እና በምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ማዕረግ የመልካም አስተዳደር እና ሪፎርም ክላስተር አስተባባሪ እንዲሆኑ በዛሬው ዕለት ሾመ። ምክር ቤቱ ይህን ሹመት ያፀደቀው በጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አቅራቢነት ነው።https://p.dw.com/p/1Be0Iምስል DWማስታወቂያ ወይዘሮ አስቴር በምክትል ፕሬዝዳነት ማዕረግ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አማካሪ ነበሩ፡፡ ከዚያ ቀደም ሲልም በሌሎች ከፍተኛ የፓርቲና የመንግሥት የኃላፊነት ሹመቶች ሰርተዋል ። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ