የወይዘሪት ብርትኳን ሚደቅሳ ሁኔታ16 የካቲት 2001ሰኞ፣ የካቲት 16 2001ከታሰሩ ሁለት ወራት የሞላቸዉ የአንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ሊቀ መንበር ወይዘሪት ብርትኳን ሚደቅሳ ጠበቃቸዉን ለማግኘት ከአንድ ጊዜ በላይ አለመቻላቸዉ ተገልጿል።https://p.dw.com/p/Gzl2...ባንዲራ...ማስታወቂያበአንድ ክፍል ለብቻቸዉ መታሰራቸዉ የሚነገረዉ የፖለቲካ ፓርቲ ሊቀመንበር በእናታቸዉና በልጃቸዉ ብቻ ነዉ የሚጠየቁት።