የወባ ወረርሽኝ በቀጣዩ ዓመት ያሰጋል1 ነሐሴ 2001ዓርብ፣ ነሐሴ 1 2001በኢትዮጵያ በመጪዉ ዓመት የወባ ወረርሽኝ በከፋ ሁኔታ ሊከሰት ይችላል ሲል የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ስጋቱን ገለጸ።https://p.dw.com/p/J5mLምስል DW-TVማስታወቂያበተጨማሪም የተቅማጥ በሽታ ሊኖር እንደሚችል ሚኒስትር ምስሪያ ቤቱ ከወዲሁ አሳስቧል። በቅርቡ በአገሪቱ በተደረገ የወባ በሽታ ስርጭት መከላከል ዘመቻ በበሽታዉ የሚሞቱ ሰዎችን ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ መቀነስ መቻሉ ዜና ሆኖ መሰማቱ አይዘነጋም። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ማብራሪያ ከሚመለከታቸዉ ጠይቆ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሮልናል። ጌታቸዉ ተድላ /ሸዋዩ ለገሠ/ተክሌ የኋላ