የወባ ክትባት ምርምር19 ጥቅምት 2000ማክሰኞ፣ ጥቅምት 19 2000የበርካቶችን ህይወት በተለይ በአፍሪካ እየቀጠፈ የሚገኘዉ የወባ በሽታ አንድ ወቅት ኢትዮጵያ ዉስጥ እስከመጥፋት ደርሶ እንደነበር አይዘነጋም።https://p.dw.com/p/E0mqየወባ ትንኝምስል DW-TVማስታወቂያለዚህም ነበር እሱን በሚመለከት የሚንቀሳቀሰዉ መስሪያ ቤት ስያሜዉ ወባ ማጥፊያ ይባል የነበረዉ። የወባ በሽታን ማጥፋት የሚቻልበትን ሁኔታም እንዳለ መገመት ይቻላል።