የወቅት ፍርርቅና ወባ28 መስከረም 2006ማክሰኞ፣ መስከረም 28 2006በዓለማችን በ99 ሀገራት የወባ በሽታ ተስፋፍቶ እንደሚገኝ መረጃዎች ያመለክታሉ። በየዓመቱም ወባ የ660,000 ሰዎችን ህይወት ትቀጥፋለች። 219 ሚሊዮን ሰዎችም በወባ ይያዛሉ።https://p.dw.com/p/19wNeማስታወቂያ