የወራት ስያሜና ፍቺዉ9 ኅዳር 2003ሐሙስ፣ ኅዳር 9 2003የኢትዪጽያ የወራት ስያሜና ፍችዉ በሚል ርእስ ባለፈዉ ሳምት የጀመርነዉ ጥንቅራችንhttps://p.dw.com/p/QD3fምስል Fotolia/VladaMማስታወቂያበመስከረም ስፍራዉ ሁሉ ለምለም፣ በጥቅምት ይበቃል አንድ አጥንት በህዳር እሸት ሁሉ ሁሉ ዳርዳር፣ በታህሳስ ጎተራህን አብስ ብለን የመጸዉን ወራት ጨርሰን ዛሪ የበጋዉን ወራት ከታህሳስ ሃያ ስድስት ጀምረን የጥር ወር ስያሜን ፍች በማየት ካለፈዉ ዝግጅታችን ልንቀጥል ተዘጋጅተናል። አዜብ ታደሰ ሸዋዬ ለገሠ