1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የወልቃይት የትብብር መድረክ ጥያቄ

ዓርብ፣ ጥር 27 2008

በቀድሞ ዘመን የበጌምድር አውራጃ ስር የነበሩት የወልቃይት ጠገዴና ሁመራ አከባቢዎች ኢትዮጵያ አሁን በምትከተለው ቋንቋ መሠረት ባደረገ ፌደራላዊ ስርዓት ወደ ትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መካለሉ በውጪ በሚኖሩና በሀገር ውስጥ ባሉ የአከባቢው ተወላጆች ዘንድ ቅሬታን ፈጥሯል።

https://p.dw.com/p/1HqZO
Karte Ethiopia und Eritrea ENG



በሀገር ውስጥ ለወልቃይት ሕዝብ ጥያቄ ምላሽ ለማስገኘት ሲባል የተቋቋመው ኮሚቴ በቅርቡ ለፌደሬሽን ምክር ቤት አቤቱታ ማቅረቡ ተነግሯል። በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ የወልቃይት ተወላጆችም “የወልቃይት የትብብር መድረክ” በመመስረት በኃይል ተነጠቅን ያሉትን የማንነት ጥያቄዎቻቸውን በተለያዩ መንገዶች በማሰማት ላይ ይገኛሉ። ዝርዝሩን የዋሽንግተን ዲሲዉ ወኪላችን ልኮልናል።

ናትናኤል ወልዴ

አዜብ ታደሰ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ