የወለኔ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ብሶት4 ሰኔ 2004ሰኞ፣ ሰኔ 4 2004የወለኔ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ፤ የወለኔ ማንነት እና በህገ መንግስቱ የተደነገጉ ህዝባዊ እና ዲሞክራሲያዊ መብቶች እንዲከበሩ ጠየቀ።https://p.dw.com/p/15CFPምስል picture-alliance / dpaማስታወቂያ የወለኔ ህዝብ ከፓርቲው ጋ ህዝባዊ እና ዲሞክራሲያዊ መብቱን ለማስከበር በጀመረው እንቅስቃሴ በደቡብ ክልል እና በጉራጌ ዞን ባለስልጣናት በተደጋጋሚ ፓርቲው ደረሰብኝ ስለሚለው ችግር የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ታደሰ እንግዳው ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል። ታደሰ እንግዳው ልደት አበበ ነጋሽ መሀመድ