የኮፐንሃገን የአየር ጠባይ ጉባኤ28 ኅዳር 2002ሰኞ፣ ኅዳር 28 2002በኮፐንሄገን የተከፈተው የዓለም መሪዎች የአየር ንብረት ጥበቃ ነክ ጉባዔ፣https://p.dw.com/p/KsCrምስል APማስታወቂያ የተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ጥበቃ ንክ ጉባዔ ዛሬ ኮፐንሄገን ደንማርክ የተከፈተ ሲሆን ከ 2 ሳምንት በኃላ፣ አንድ ዓይነት ስምምነት ላይ ይደርስ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል። ይልማ ኃ/ሚካኤል/ተክሌ የኋላ አርያም ተክሌ