የኮንጎ መንግስት እና የአማፅያን ውይይት በናይሮቢ30 ኅዳር 2001ማክሰኞ፣ ኅዳር 30 2001የኮንጎ መንግስትና አማፅያን ለሁለተኛ ቀን ኬንያ ስብሰባ ተቀምጠዋል ።https://p.dw.com/p/GCbDየኮንጎ ስደተኞችምስል APማስታወቂያየተባበሩት መንግስታት የኮንጎ ልዩ ልዑክ የቀድሞው የናይጀሪያ ፕሬዝዳንት ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ ባሉበት የሚካሄደው የዚህ ስብሰባ ዓላማ ወደፊት ለሚካሄዱ ድርድሮች ህግና ደንቦች ማውጣት ነው