የኮምፒውተር ጠለፋ ወቀሳ12 የካቲት 2006ረቡዕ፣ የካቲት 12 2006በብሪታንያ በስደት የሚኖሩት አቶ ታደሰ ብሩ ከርሰሞ የኮምፒውተር ፕሮግራማቸውን ጠልፎብኛል የሚሉትን የኢትዮጵያን መንግሥት ተግባር የብሪታንያ ፖሊስ እንዲመረምር ጠየቁ።https://p.dw.com/p/1BBjKምስል Fotoliaማስታወቂያ አቶ ታደስ ትናንት በለንደን የፕራይቨሲ ኢንተርናሽናል መድረክ ላይ ነበር ይህንን ጥርጣሬአቸውን ይፋ ያደረጉት። የአቶ ታደሰን ወቀሳ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ መሰረተ ቢስ ሲሉ አጣጥለውታል። ድልነሳው ጌታነህ አርያም ተክሌ