የክርስትና ሃይማኖት እና የአዉሮጻዉ ህብረት5 መስከረም 2003ረቡዕ፣ መስከረም 5 2003በሳምንቱ መጨረሻ አስረኛዉ የአዉሮጻ ቤተክርስትያን ጉባኤ በፖላንድ ክራካዉ ከተማ ላይ ተካሂዶአል።https://p.dw.com/p/PBlWማስታወቂያየጉባኤዉ ዋና ርዕስ የክርስትና ሃይማኖት በአዉሮጻዉ ህብረት ላይ ያለዉን ሚና የሚያዉጠጥን ሲሆን የተለያዩ የሃይማኖት አባቶች ምዕመናን እና የፖለቲካ ተጠሪዎች ተሳታፊ ነበሩ። የዶቸ ቬለዉ ያን ፓሎካት ስለ ጉባኤዉ ያጠናቀረዉን ዘገባ አዜብ ታደሰ ሰብሰብ በማድረግ ታቀርበዋለች። አዜብ ታደሰ፣ ነጋሽ መሃመድ