የኬንያ ፕሬዚደንታዊ እጩዎች እና የአስመራጩ ኮሚሽን ውይይት
ረቡዕ፣ መስከረም 24 2010ማስታወቂያ
በምክትል ፕሬዚደንት ዊልያም ሩቶ እና በራይላ ኦዲንጋ የተወከሉት የገዢው ጁብሊ ፓርቲ እና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጥምረት፣ በምህጻሩ ናሳ ከውይይቱ በኋላ በየበኩላቸው ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫዎቹ ሁለቱ ወገኖች ሰፊ የሀሳብ ልዩነት እንዳላቸው ጎልቶዋል። ስለአስመራጩ ኮሚሽን እና ስለፕሬዚደንታዊ ምርጫ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ውይይት ናይሮቢ የሚገኙትን አቶ ፍቅረማርያም መኮንን በስልክ አነጋግሬአቸዋለሁ።
አርያም ክሌ
ነጋሽ መሀመድ