የኬንያ ጦር እና በአሸባብ አንጻር የጀመረው ዘመቻ19 ጥቅምት 2004እሑድ፣ ጥቅምት 19 2004ወደ ደቡብ ሶማሊያ ሰርገው የገቡት የኬንያ ወታደሮች አሸባብ ደንበር እየተሻገረ በኬንያ ውስጥ ጥቃት መሰንዘሩን እስካላቆመ ድረስ ከሁለት ሳምንት በፊት በአንጻሩ የጀመሩትን ዘመቻ እንደሚቀጥሉ አስታውቀዋል።https://p.dw.com/p/Rtv6የኬኒያ ወታደሮች በሶማሊያምስል dapdማስታወቂያይኸው ኬንያ በሶማልያ በአሸባብ አንጻር የምትካሂደው የጦር ርምጃ አከራካሪ መሆኑ አልቀረም። አሸባብም በምላሹ ኬንያ ይህንኑ ጥቃትዋን ካላቋረጠች በስተቀር እንደሚበቀላት በተደጋጋሚ ዛቻ አሰምቶ ጥቃት መጣሉን ቀጥሎዋል። አርያም ተክሌ ልደት አበበ