የኬንያ ጊዚያዊ ሁኔታ17 ጥር 2000ቅዳሜ፣ ጥር 17 2000የቀድሞው የተመድ ዋና ጸሀፊ ኮፊ አናን ብርቱ የጎሳ ግጭት የቀጠለበትን ምዕራባዊ ኬንያን ከጎበኙ በኋላ፡ እርሳቸው ሆን ተብሎ ተካሄደ ያሉትን ግዙፍ የሰብዓ መብት ረገጣን በጥብቅ አወገዙ። አናን በኬንያ በፕሬዚደንታዊው ምርጫ ውጤት ሰበብ የሚወዛገቡትን ተቀናቃኝ ወገኖች ለማቀራረብ በወቅቱ የሽምግልና ጥረት ጀምረዋል።https://p.dw.com/p/E0Ziየኬንያ ሁከትምስል APማስታወቂያ