የኬንያ ባለስልጣናት በሄግ ችሎት30 መጋቢት 2003ዓርብ፣ መጋቢት 30 2003ዓለም ዓቀፉ የወንጀል ችሎት ICC ባለፈዉ የኬንያ ምርጫ ዉዝግብ በተፈፀመዉ ግጭት እጃቸዉ አለበት በሚል ክስ የመሠረተባቸዉን የአገሪቱን ባለስልጣናት ጉዳይ መመልከቱን ቀጥሏል።https://p.dw.com/p/RGdNዑሁሩ ኬንያታምስል APማስታወቂያትናንት በሄጉ ችሎት ከቀረቡት ሶስት ተከሳሾች በተጨማሪ ዛሬ የአገሪቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርም ከችሎቱ ተገኝተዋል። የኬንያ ጥምር መንግስት ተጠርጣሪዎቹ ጉዳያቸዉ በአገር ዉስጥ ይታይ፤ የለም በዓለም ዓቀፍ ችሎት ይታይ በሚል መከፈሉ ይሰማል። ሞሐመድ ኻሊፍ ሸዋዬ ለገሠ ሂሩት መለሠ