የኬንያው ሽምግልና27 ጥር 2000ማክሰኞ፣ ጥር 27 2000የኬንያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባለስልጣን እንዳስታወቁት የዛሬው ንግግር በስልጣን ክፍፍል ላይ ነው የሚያተኩረው ።https://p.dw.com/p/E0Zdኬንያውያን በስደት ላይምስል Picture-Alliance /dpaማስታወቂያበኬንያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ውጤት የሚወዛገቡት የኬንያ መንግስትና ተቃዋሚው የብርቱካናማው ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ በኮፊ አናን ሽምግልና የሚያካሂዱት ድርድር ዛሬም እንደቀጠለ ነው ።