1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የካራቱሪ የመሬት አክሲዮን ሽያጭ እቅድ

ረቡዕ፣ የካቲት 7 2004

በጋምቤላ ክልላዊ መስተዳድር መሬት ከኢትዮጵያ መንግስት የወሰደዉ የህንዱ የግብርና ኩባንያ ካራቱሪ እርሻዉን በአክሲዮን ከፋፍሎ አብዛኛዉን ድርሻ ለመሸጥ ጥናቱን ጨርሶ የኩባንያዉን የቦርድ ኃላፊዎች ዉሳኔ በመጠባበቅ ላይ መሆኑን አስታወቀ።

https://p.dw.com/p/143lJ
ብራንደር ሲንግምስል DW

የህንዱ ኩባንያ ካራቱሪ ለግብርና ልማት ነዉ በርካሽ የሊዝ ኪራይ ከመቶ ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በተጠቀሰዉ ክልል የያዘዉ።

ታደሰ እንግዳዉ

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ