1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የከተማ ቀላል ባቡር ፕሮጀክት በአዲስ አበባ

ረቡዕ፣ ጥር 23 2004

የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር መጓጓዣ ሥራ በመጀመር ላይ መሆኑን አመለከተ።

https://p.dw.com/p/13uP2
ምስል picture alliance/dpa

የከተማዋን ከምስራቅ ምዕራብ ከሰሜን ደቡብ ይከፍላል የተባለዉ የመጀመሪያዉ የፕሮጀክቱ ክፍልም በቀጣዮቹ ሶስት ዓመታት ተጠናቆ ተግባራዊ እንደሚሆን ኃላፊዎቹ መግለፃቸዉን ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ በላከልን ዘገባ ጠቅሷል።

ታደሰ እንግዳዉ

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ