አዋጁ በአገሪቱ ከተሞች ሥር የሚተዳደር ቦታን ከሊዝ መሬት ክራይ ዉጭ መያዝ እንደማይቻል በአንቀጹ ሲደነግግ፤ ነባር ይዞታዎችን በሚመለከት በጥናት ላይ ተመስርቶ በሚኒስትሮች ምክር ቤት እንደሚወሰን ይገልጻል። አዋጁ ሰፊ ማብራሪያ የሚያሻዉ መሆኑን ያመለከተዉ የወኪላችን የታደሰ እግዳዉ ዘገባ ለጊዜዉ ይህ ባለመደረጉ በህዝቡ ዘንድ ግርታ መፍጠሩን ያስረዳል።
ታደሰ እንግዳዉ
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ