የከሽፈው የአዉሮፕላን ጥቃት በአሜሪካ19 ታኅሣሥ 2002ሰኞ፣ ታኅሣሥ 19 2002ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ አስተዳደራቸዉ የአሸባሪዎችን ዝርዝር አያያዝንና የፍተሻ ስርዓቱን በሙሉ እንዲመረምር አዘዙ።https://p.dw.com/p/LFjKከአደጋ ያመለጠው አዉሮፕላንምስል APማስታወቂያኦባማ ይህን ትዕዛዝ ያስተላለፉት ባለፈዉ ዓርብ አንድ ናይጀሪያዊ የአሜሪካን አዉሮፕላንን ለማፈንዳት ያደረገዉ ሙከራ ከከሸፈ በኋላ ነዉ። ናይጀሪያዊዉ በአሁኑ ሰዓት በአሜሪካን የደህንነት ኃይሎች ቁጥጥር ስር የሚገኝ ሲሆን ክስ ተመስርቶበታል። ተመሳሳይ መደናገጥ ያስከተለ ሌላ ክስተትም ትናንት መድረሱ እያነጋገረ ነዉ። አበበ ፈለቀ /ሸዋዬ ለገሠ ሂሩት መለሰ