1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ለሕዝቡ ጥያቄ መንግሥት ምላሽ እንዲሰጥ አሳስቧል፤

ዓርብ፣ ጥቅምት 10 2010

ሕዝቡ በሰላማዊ ሰልፍ ወጥቶ እያቀረባቸዉ ያሉትን ጥያቄዎች በመመለስ መንግሥት ኃላፊነቱን እንዲወጣ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ በምኅጻሩ ኦፌኮ አሳሰበ።

https://p.dw.com/p/2mGMM
Äthiopien Oromo Federalist Congress
ምስል DW/Y.G. Egziabhare

ለሕዝቡ ጥያቄ መንግሥት ምላሽ እንዲሰጥ አሳስቧል፤

የኦፌኮ የሥራ ኃላፊዎች ዛሬ ከሰዓት በኋላ በሰጡት ኃዜጣዊ መግለጫ፤ በሚደረጉት ሰልፎች የሌሎች ክልሎች ተወላጆች ላይ ጥቃት ማድረስ፣ እንዲሁም ንብረት ማዉደም ተገቢ አይደልም ሲልም አዉግዟል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ከአዲስ አበባ ዝርዝር ዘገባ ልኳል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ