1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኦጋዴን ጉዳይ ወደICC

ዓርብ፣ የካቲት 9 2004

ደቡብ አፍሪቃ ዉስጥ የሚገኙ የኦጋዴን ማኅበረሰብ አባላት ዓለም ዓቀፉ የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት ኢትዮጵያ ዉስጥ በኦጋዴን አካባቢ ይፈጸማል ያሉትን የመብት ጥሰት እንዲመረምር አመለከቱ። ማኅበረሰቡ ዓለም ዓቀፉ ፍድር ቤት የተቋቋመበትን የሮም ዉል፤

https://p.dw.com/p/145C1
ምስል picture alliance/dpa

የፈረመችዉ ደቡብ አፍሪቃም በዚህ ረገድ ሚናዋን እንድትወጣ ጠይቀዋል። ለዚህ መነሻም በመረጃነትና በአስረጅነት ጥቃት እንደተፈጸመባቸዉ የገለፁ የሶስት የአካባቢዉ ተወላጆች ጉዳይ መነሻ እንደሚሆን ነዉ ጉዳዩን የያዙት የህግ ባለሙያ የገለፁት። ደቡብ አፍሪቃ ዉስጥ ጉዳዩን የያዙትን የህግ ሰዉ ያነጋገረችዉ ሸዋዬ ለገሠ ቀጣዩን ዘገባ አጠናቅራለች።

ሸዋዬ ለገሠ

ሂዱት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ