የኦባማ ጦር መሣሪያ ባለቤትነት ቁጥጥር ውሳኔ
ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 27 2008ማስታወቂያ
ፕሬዚዳንት ባራክ ዖባማ ቀደም ሲል ለምክር ቤት አቅርበውት የነበረው የጦር መሣሪያ ባለቤትነት ቁጥጥር ረቂቅ በሀገሪቱ ምክር ቤት በሚገኙ አብላጫ ሪፐብሊካን አባላት ውድቅ ተደርጎ ነበር። የፕሬዚዳንቱ ውሳኔ በጦር መሳሪያ ባለቤቶች ማኅበር እና ሪፐብሊካን ፓርቲ አባላት ዘንድ ተቃውሞን አስከትሏል። ውሳኔው ለሚቀጥሉት 12 ወራት ተግባራዊ ይሆናል ተብሏል። የዋሽንግተኑ ወኪላችን ናትናኤል ወልዴ ዝርዝር ዘገባ አለው።
ናትናኤል ወልዴ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ነጋሽ መሐመድ