የኦባማ የአፍሪቃ ጉብኝት እና የ«ፍሪደም ሀውስ» አስተያየት23 ሐምሌ 2007ሐሙስ፣ ሐምሌ 23 2007ኬንያን እና ኢትዮጵያን የጎበኙት የመጀመሪያው የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ እነዚሁ ሃገራት የሰብዓዊ መብቶችን እንዲያከብሩ እንዲያሳስቡ 17 የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ፕሬዚደንቱ ጉዞ ከመጀመራቸው በፊት ደብዳቤ መጻፋቸው ይታወሳል።https://p.dw.com/p/1G7W5ምስል Reuters/J. Ernstማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ደብዳቤውን በተናጠል እና ባንድነት ከላኩት የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች መካከል አንዱ «ፍሪደም ሀውስ» የተባለው ነው። የፖለቲካ፣ የመገናኛ ብዙኃን እና የሰብብዓዊ መብት ሁኔታ አሁንም እንደሚያሳስባቸው መንበሩን ዋሽንግተን ያደረገው የ«ፍሪደም ሀውስ» ፕሬዚደንት ማርክ ሊጋል ለዶይቸ ቬለ ገልጸዋል። መክብብ ሸዋ አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ