የኦባማ እና የነታንያሁ ውይይት30 ሰኔ 2002ረቡዕ፣ ሰኔ 30 2002የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ እና የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ነታንያሁ የመከከለኛውን ምስራቅ የሰላም ድርድር በአዲስ መንገድ እንዲጀመር መስማማታቸውን አስታወቁ ።https://p.dw.com/p/OD9aኦባማ እና ነታንያሁምስል APማስታወቂያትናንት ዋይት ሀውስ ውስጥ የመከሩት ሁለቱ መሪዎች በእስራኤልና በፍልስጤም መሪዎች መካከል ተከታታይና ቀጥተኛ የሰላም ድርድር እንደሚጀመርም ጠቁመዋል ። ነታንያሁና ኦባማ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ከዚህ ቀደም ቀዝቅዟል የተባለው የእስራኤልና የአሜሪካን ግንኙነት እጅግ ጠንካራ እንደሆነ አስታውቀዋል ። ዝርዝሩን የዋሽንግተን ዲሲው ወኪላችን አበበ ፈለቀ ልኮልናል ። አበበ ፈለቀ ሂሩት መለሰ