1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኦባማ እና የነታንያሁ ውይይት

ረቡዕ፣ መጋቢት 15 2002

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ እና የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ነታንያሁ ትናንት ዋይት ሀውስ ውስጥ እጅግ ቀዝቃዛ ውይይት አድርገዋል ።

https://p.dw.com/p/MbBc
ነታንያሁምስል AP

ሁለቱ መሪዎች ወትሮው እንደሚታወቀው ከውይይታቸው በፊትም ሆነ በኃላ ምንም ዓይነት ጋዜጣዊ መግለጫ አልሰጡም የጋራ ፎቶግራፍም አልተነሱም ። የውይይቱ መቀዝቀዝና የስነ ስርዓቱ መጓደል የሁለቱ መንግስታት ጥብቅ ግንኙነት መሻከሩን እንደሚጠቁም በሰፊው እየተነገረ ነው ። ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀ ዝርዝሩን ልኮልናል ።

አበበ ፈለቀ ፣

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ