የኦባማ ንግግርና የአረቡ ዓለም አስተያየት
ዓርብ፣ ግንቦት 12 2003ማስታወቂያ
ኦቦማ የእስራኤልና የፍልስጤም ድንበር እንደ ጎርጎሮሳዉያኑ አቆጣጠር ከ1967ቱ የአረብ-እስራኤሎች ጦርነት በፊት የነበረዉ ወሰን መሆን እንዳለበት አፅንኦት ሰጥተው ተናግረዋል ። ኦባማ በንግግራቸው የሰሪያንና የየመን መሪዎች ሲያወግዙ ለግብፅ እና ለቱኒዝያ የዕዳ ስረዛና የገንዘብ ድጋፍ እንደሚሰጥ አስታውቀዋል ። ዝርዝሩን አበበ ፈለቀ ከዋሽንግተን ዲሲ ልኮልናል ። የአረቡ ዓለም አስተያየት ምን እንደሚመስል ደግሞ መሳይ መኮንን የጂዳው ዘጋቢያችንን ነብዩ ሲራክን አነጋግሮታል ።
አበበ ፈለቀ ፣ ነብዩ ሲራክ
መሳይ መኮንን
ሂሩት መለሰ