1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኦሳማ ቢን ላደን መገደል፤

ሰኞ፣ ሚያዝያ 24 2003

የአልቃኢዳው መሪ ኦሳማ ቢን ላደን በአሜሪካ ልዩ ግብረ-ኃይል መገደላቸውን ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በይፋ አስታውቀዋል።

https://p.dw.com/p/RLVp
ምስል AP

ትናንት ማምሻውን ፤ ከ White House በሰጡት ልዩ መግለጫ ፤ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ፤ ኦሳማ ቢን ላደን፤ ፓኪስታን ውስጥ መገደላቸውንና አስከሬናቸውም በአሜሪካውያን ቁጥጥር ሥር መዋሉን ገልጸዋል። አሜሪካውያን ይህን ዜና እንደሰሙ ደስታቸውን ለመግለጽ ምሽቱን በአቅራቢያቸው ወደሚገኝ አደባባይ ወጥተዋል።

አበበ ፈለቀ--

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ