የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ ሊ/መንበር በጀርመን27 ጥር 2006ማክሰኞ፣ ጥር 27 2006የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ ሊቀ መንበር፣ እንዲሁም፣ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ሊቀ መንበር ዶክተር መረራ ጉዲና ደጋፊዎቻቸውን ለመጪው ምርጫ ለመቀስቀስ በወቅቱ በአውሮጳhttps://p.dw.com/p/1B2aSማስታወቂያ የስራ ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛሉ። በዚሁ ጉብኘታቸው ወደ ጀርመን ጎራ ባሉበት ጊዜ የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል ስለ ኢትዮጵያ ጊዚያዊ ሁኔታ፣ ስለ ምርጫ ዝግጅት እና ከጥቂት ጊዜ በፊት « የኢትዮጵያ ፖለቲካ ምሥቅልቅል ጉዞ እና የሕይወቴ ትዝታዎች » በሚል ርዕስ ስላወጡት መጽሓፋቸው መልዕክት አነጋግሮዋቸል። ይልማ ኃይለ ሚካኤል አርያም ተክሌ ተክሌ የኋላ