1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጉባኤው ዋና የመወያያ ርዕስ የገዳ ስርዓት ነበር

ሰኞ፣ ሐምሌ 24 2009

ዓመታዊው የኦሮሞ ጥናት ማህበር ጉባኤ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ በዩናይትድ ስቴትስ ተካሄዷል፡፡ የዘንድሮው የማህበሩ ዋና የመወያያ ርዕስ በገዳ ስርዓት ላይ ያተኮረ ነበር፡፡

https://p.dw.com/p/2hT3o
Äthiopien Debre Zeyit - Thanksgiving
ምስል Amensisa Ifa

የጉባኤው ዋና የመወያያ ርዕስ የገዳ ስርዓት ነበር

በኦሮሞ ጥናት ማህበር ጉባኤጉባኤው 60 ጥናታዊ ጽሁፎች የቀረቡ ሲሆን የሴቶች መብት እና የአካባቢ ጥበቃን የተመለከቱም ይገኙበታል፡፡ ለሶስት ቀናት የዘለቀው ጉባኤ የማህበሩን አዲስ ፕሬዝዳንትም መርጧል፡፡ የሀርቫርድ ምሩቅ ወጣቷ ኩላኒ ጃለታ የመጀመሪያው ሴት የማህበሩ መሪ ሆናለች፡፡ ዝርዝር ዘገባውን የዋሽንግተን ዲሲው ወኪላችን መክብብ ሸዋ አጠናቅሮታል፡፡ 

 

መክብብ ሸዋ

ተስፋለም ወልደየስ

አርያም ተክሌ