የኦሮሞ ማኅበረሰብ ተቃዎሞ በበርሊን8 ታኅሣሥ 2008ዓርብ፣ ታኅሣሥ 8 2008ጀርመን የሚገኙ የኦሮሞ ብሔረሰብ ተወላጆች የኢትዮጵያ መንግሥት ለአዲስ አበባ ከተማ የነደፈዉን የማስፋፊያ ዕቅድ በመቃወም በኦሮሚያ ክልል ለሰላማዊ ሰልፍ የወጡ ዜጎች ላይ የሚወስደዉን የኃይል ርምጃ በመቃወም ሰልፍ አካሄዱ።https://p.dw.com/p/1HQF0ምስል DW/N. Adugnaማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ዛሬ በርሊን በሚገኘዉ የመራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ጽሕፈት ፈት ቤት ፊት ለፊት የተቃዉሞ ሰልፍ ያካሄዱት ወገኖች ጥያቄያቸዉን ለመራሂተ መንግሥቷ ቢሮ በጽሑፍ ትናንት ማስገባታቸዉን ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል። ዛሬ ከቀትር በፊት ከሰልፈኞቹ መካከል አዜብ ታደሰ በስልክ አነጋግራለች። አዜብ ታደሰ ሸዋዬ ለገሠ