የኦሮሚያ እና የሶማሌ ክልሎች ግጭት የመጀመሪያ የምርመራ ውጤት
ረቡዕ፣ ጥቅምት 8 2010ማስታወቂያ
የመፈናቀል እጣ የገጠማቸውን ዜጎች ለመርዳት በክልል እና በፌዴራል በኩል እንቅስቃሴ መጀመሩን ሚንስትሩ አረጋግጠዋል። በሌላ በኩል ደግሞ በግጭቱ በሰው ሕይወት እና በንብረት ላይ ለደረሰው ጥፋት እና ጉዳት ተጠያቂ የሆኑት የፀጥታ ኃይላት እንደሚታወቁ ዶክተር ነገሪ ተናግረው፣ በነዚህ ወገኖች ላይ ስለሚወሰደው ርምጃ ጉዳዩን የማጣራት ስራ እንዳበቃ ወደፊት እንደሚያሳውቁ ገልጸዋል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ