የእፅዋት ነዳጅ ጥቅምና ጉዳት በጀርመን30 የካቲት 2003ረቡዕ፣ የካቲት 30 2003ከእፅዋትና ጥራጥሬ የሚመረተዉ ነዳጅ (ባዮ ፊዉል) በሰፊዉ አገልግሎት ላይ ይዋል የሚለዉ ሐሳብ የጀርመን መንግሥት ባለሥልጣናትን፥ የተፈጥሮ ተሟጋቾችን፥ የኩባንያ ባለቤቶችንና ተጠቃሚዎችን እያከራከረ ነዉ።https://p.dw.com/p/R7lEምስል dapdማስታወቂያ ጉዳዩ የሚመለከታቸዉ የተለያዩ ሚንስትሮች፥ የመኪና ፋብሪካዎችና ነዳጅ ዘይቱን የሚያመርቱ ኩባንዮች ተወካዮች ዉዝግቡን ለማስወገድ ትናንት ተወያይተዉ ነበር።አግባቢ ሐሳብ ላይ ግን አልደረሱም።የዉዝግቡን ምክንያትና አሁን ያለበትን ደረጃ አስመልክቼ ይልማ ሐይለ ሚካኤልን ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት በስልክ አነጋግሬዋለሁ። ይልማ ኃይለሚካኤል ነጋሽ መሐመድ ሸዋዬ ለገሠ